Donderdag 21 Maart 2019
አገዎ ይነሳል !
የአገዎ ህዝብ ዛሬ በአማራ ክልል ልዩ አይል እየሞተ ነው ። የክልሉ መንግስት በአገዎ እና ነባር ህዝቦች ላይ አፈናና ግድያን እየፈፀመ ነው ። ባለፈው ሳምንት የአገዎ ብሄር የሾንጎ ልቀመንበሪን ያሰረው ዛሬ ጧት በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን በገለፁ ህዝብ ላይ የክልሉ አይል ጥያት በመቶከስ በርካታ ሰዎችን ገድሏል።
የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ በሚኖሩ ብሄረሰብ ላይ እያደረገው ያለው በደል ግድያ እና መፈናቀል ከመቼም በላይ እየከረረ መምጣተን የአገዎ ብሄር ተወላጆች እና የቅማንት ማህበረሰብ ተናገሩ።
የክልሉ ማጠርታ ስም አዴፓ መባሉ በራሱ በክልሉ በሚኖሩ ብሃረሰብ ላይ ጫናና የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ አማራ ነን በሚሉ ሰዎች መዋጡ እያሳሰባቸው ነው።
ይህ ክልል ፈርሶ በብሄር ብሄረሰቦች ስም እንደ ገና እንዲደራጅ ነባር ነዋሪዎች ጠየቁ። በክልሉ ከሚሰቃዩ ብሄረስሰቤች ጥቂቶቹ አገዎ ፣ቅማንት ፣ ሽናሻ ፣አርጎባ ፣ አዊ ናቸው።
የአማራ ክልል ከአስራ አንድ በላይ ከተወጣጡ ብሄር ብሄረሰቦች የተከለለች እና ስሟም አማራ የተባለች ክልል ነች እንጂ አማራ የሚባል ብሄር በታርክ በኢትዮጵያ ምድር እንዳልኖረ የታርክ ባለ ሙያዎች ይናገራሉ።
Teken in op:
Plaas opmerkings (Atom)
-
Taphi taaktikaa fi teeknikaa tplf taphachaa jirtu amma eegamuu ol kan nama ajaa'ibudha. Kabaroon oromoon taayitaa waan qabateef rukuta...
-
የአብይ አህመድ ነጭ ውሸቶች ውርደት ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ወደ እንግሊዝ ሃገር ሲሰደዱ እንደንጉስ አቀባበል ተደርጎላቸው ተስተናግደዋል የሚለው የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የዛሬው የሚዲያ ዲስኩር ትክክል እንዳልሆነ በጉዳዩ ...
Geen opmerkings nie:
Plaas 'n opmerking