Dinsdag 19 Maart 2019
ኢስከንድር ነጋ እና የሽብር ጉዞው
ኢስከንድር ነጋ የሽብር ጉዞውን በቀጥታ መጀመሩን አስረድቶናል።
በአምባገነናዊ መንግስት 18 አመት የተፈረደበት ኢስከንድር አውንም ለመታሰር እየተራሮጠ ነው።
በለፈው ሳምንት በባንደራስ ሆቴል በጣረው ስብሰባ ላይ እራሱን የአድስ አበባ ባለ አደራ መንግስት አድርጎ መሾሙን እፋ ያደረገው ጋዜጠኛው በአስሩም አድስ አበባ ወረዳዎች ላይ የራሱን መዋቅር መዘርጋቱን አሳውቋል።
በቀጥታ በአድስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ሁማ ላይ ሳይሳዊ መፈንቅለ መንግስት ማድጉን የሚያሳይ አካይድ ነገር ግን በወንጀል ህግ አንቀፅ 238/1,2 ላይ እንዲ አይነት ተግባር በህግ የሚያስቀጣ ተግባር መሆኑን የህግ ባለ ሙያዎች ይናገራሉ።
ኢስከንድር ፈንፈኛ እና የኦሮሞ ጠል መሆኑን እና በዱሮ ዘመን እሱ በሆነው ሚንልክ ጋዜጣ ላይ በይህወት ካሉ ሃያ ሚሊያን የሞተው ሚኒልክ ይበልጥብናል ማለቱንና አውን ያለው የነፃነት ታጋይዎች ቄሮን ፀንፈኛው ቡድን ማለቱ የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው።
ኢስከንድር በእቶጵስ ግልዜጣ ላይ በሚፅፋቸው የስድብ ቃላት ጠቅላይ ሚኒስተሩንም ጨምሮ ፣የአድስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለን ፣ አቶ ለማ መገርሳን ፣ ተፅኖ ፈጣሪውን እና የፖሎትካ ተንታኙን ጀዋር መሃመድን ፣ የትግራይ ሙዑራንን ፣ በፌደራሊዝም በሚያምኑ ሁሉን የብሄር ክፍሎችን በጅምላ የሚሰድብ እና የኢስሊምና እምነትንም የሚያራክስ መክሰስ እና መታሰር የሚፈልግ ሰው መሆኑን የስራና የእስር ቤት ባልደባዎቹ ይናገራሉ።
በመሆኑን ኢስከንድር ወደ ውጩ መጓዝ አይችልም መባሉና የቦለው የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ዝርፍያ እሱን የመታሰር ህልሙን እውን ያደርግለታል ተብሎ ይጠበቃል።
Teken in op:
Plaas opmerkings (Atom)
-
ባለ ጎፈረው ቄሮ (ፎሌ) በኦሮሞ ገዳ ስርዓት ውስጥ ይህ እስከንድርን ሽንት በሽንት ያደረገው ባለ ጎፈረው ቄሮ ፎሌ ይባላል። ፎሌ ማለት ወጣት ስሆን ስራው ደግሞ በገዳ እርከን ውስጥ ሀገሩን ለመጠበቅ የደረሰና በእርከኑ...
-
Mancaan jawaar durii amma kooti ! Maqaa amantiitiin safuu, aadaa, duudhaa, lafaaf lafee oromoo saamtan yoo taate jawwaar miti anumatu manca...
-
Injifatamuu isaa amanuu kan dide waajjirrii muummicha ministeeraa ibsa abdii kutannaa baasuun uummati biyyattii naannoo Tigraayi irratti ...
Geen opmerkings nie:
Plaas 'n opmerking