የታገቱት ልፈቱ ነው
ማየት ማመን ነው የታገቱት በመንግስት ነው መገናኛ ይገኛሉ ብያለሁ። ጫወታው ለፖለትካ ነው ልጆቹ ድል ባለ ሆቴል ግራውንድ ጨጨብሳ እየበሉ ነው ምንም ችህር አልገጠማቸውም የፖለትካ መጠቀሚያ መሆናቸው ግን ያሳዝናል።
ሰውን አግቶ ሰልፍ የሚጠራ አውሬ መህምን አለበት ። በመንግስት ውስጥ ያለ ፀንፈኛ መዋቅር ከአብን ጋር በመተባበር ነበር ልጆቹን ያገቱት። እገታውም በኃይል ሳይሆን በመልካም በፍቃደኝነት ነበር። በተሰብን እንዲባለ በወረደ ነገር ማጨናነቅ ሼም ነው።
ለነገሩ የሴም ልጅ ሼም አያቅም
!
Geen opmerkings nie:
Plaas 'n opmerking