BREAKING NEWS!
የኦሮሚያ ክልል የPP ተወካዮች በባህርዳር የቦምብ ናዳ በወረደባቸው!!!
የኦሮማራ(OroMara) የጥምረት ስብሰባ በሚል ባህርዳር ላይ ለማካሄድ አርብ እለት ከስፍራው በደረሰው የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ላይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ምክንያት ስብሰባው ሳይካሄድ ቀርቷል።
የመጀመሪያው የቦምብ ጥቃት የተፈጸመው እሁድ እለት ለስብሰባ ወደ አዳራሽ በመግባት ላይ ባሉበት ሰአት አዳራሹ ላይ በተጣለ አይነቱ F1 በተባለ ቦምብ ሲሆን በዚህ ጥቃት የተወሰኑ የኦህዴድ አመራር ካድሬዎች ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን: ሁለተኛው ቦምብ ደግሞ በዚያው እለት ከሰአት ቦሀላ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ባረፉበት ሆቴል ላይ የተጣለ ሲሆን የደረሰው ጉዳት እስካሁን በመደበቃቸው የተጎጂው መጠን አልታወቀም።
በእለቱም የኦሮሚያ ተወካዮች ወደ መሰብሰቢያው አዳራሽ ሲያመሩ አንድም የአማራ ክልል ተወካይ በቦታው አልነበሩም።
ይህ የተፈጸመው እርምጃ ብዙዎቹን ያስደነገጠ ሲሆን በምስጢር እንዲያዝ የተደረገ ቢሆንም የኦህዴድ ተወካዮች እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረስ ከድንጋጤ እንዳልወጡ እየተሰማ ነው።
Geen opmerkings nie:
Plaas 'n opmerking