Saterdag 09 Maart 2019

ኢሳት ሚድያ ተከሰሰ

ኢሳት ሚድያ ተከሰሰ

ኢሳት ኢትዮጵያዊያንን በማጋጨት ብዙ እልቂቶችን አስከትሏል። ለምሳለ ያክል ባለፉት አራት አመታት ብዙ ትግራይ ህዝብ ላይ በወጀው ጦርነት ከስልሳ ሺህ በላይ ስፈናቀሉ ከመቶ ሰላሳ በላይ በጅምላ ተገድሏል። በጌንደር ፣ጌጀም ደብረ ብርሃን ብቻ በውል ያልታወቁ የትግራይ ተወላጅ በድንጋይና በጥይት ተገድሏል።

ኢሳት በጫረው ተንኮሳ በደቡብ ህዝቦች ክልል በሲዳማ እና በወላይታ ህዝቦች መካከል በተፈጠረው ግጭት ከሰባ አንድ ሰዎች በላይ ሞትና መቶ አርባ ስድስት የአካል ጉዳት ደርሷል።  ብዙ ዛው ክልል በከፋ ፣በጋሞ ፣ በከምባታ ህዝቦች መካከል ኢሳት በሎከሰው ግጭት ብዙ ንብረቶች ወድሟል።


ብዙ ኦሮሚያ ክልልና በሶማሌ ክልል መካከል ኢሳት በሰበር ዜና በአሰራጨው ዜና ብዙ የሞት አደጋ ሲደር በወክቱ የተሰራጨው የጅምላ ግድያ ተብሎ የቀረበው በካሜሩን በኢቦላ ቫይረስ የሞቱትን የአከባቢው ህዝቦች ሲቀብሩ የነበረውን ቭፍዮ በመሰራጨቱ ነው እልቂቱ የተደረገው። በዝሁ በኦሮሚያ ክልል በቡራዩ ፣በለገ ዳዲ ኢሳት በዘገበው በውሸት ዜና የሰው ህይወት ሲይልፍ በመስከረም አምስት ሁለት ሺህ አስራ አንድ በሸገር አርባ ሶስት የኦሮሞ ተወላጆች መሞታቸው ፖሊስ ሲስረዳ ችግሩም ኢሳት አድስ አበባ በኦነግ ሊትወረር ነው በማለቱ ነው ተብሏል።


ያም ሄነ ይህ ኢሳት ላጠፈው የሰው ነብስ እና ላስከተለው  የንብረት ውድመት ሊጠየቅበት መሆኑን የፈደራል ሀቃበ ህግ መስሪያ ቤት አስረድቷል ።

ኢሳት ለፍርድ እንዲቀርብ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የበኩሉም ትብብር እንዲያደርግ የሟች በቤተሰብ ይቀይቃሉ

Geen opmerkings nie:

Plaas 'n opmerking

GMN/lOTOONNI PP WBO-TTI MKAMAN