Saterdag 09 Maart 2019

የሽብር ተግባር

እስከንድር ነጋ የሽብር ተግባሩን እያቀላጠፈ ነው።

እስከንድር አላማውን የሳተ አንድ ግለሰብ ነው ብሆንም ብዙ ግዜ ከመንግስት ጋር ሲጋጭ ይታያል ። የሚጋጭበት ምክንያት ደግሞ የሀዳዊያን ስርዓት ወይም የአፀዎች ስርዓት ካልተመሰ ሞቼ እገኛለሁ ሲልም ይስተውላል።

በዝህ በለውጡ ወክትም መንግስት በፈቀደለት የነፃነት እንቅስቃሰውን እየተጠቀመ ህዝብን እና ህዝብ የማጋጨት ተግባሩን እያከናወነ ይገኛል። በአለም ዙሪያ ካሉ ከአፅዎችን ደጋፊ እርዳታ በመሰብሰብ ለሽብር ተግባሩ ይረዳኛል ለሚለው የጦር መሳሪያን በብዛት ወደ መዲናችን ሸገር እያስገባ መሆኑን ማንነታቸው እንዲታወቅ የማይፈልጉ ሰዎች ይናገራሉ።

እስከንድር ነጋ በስመ ጋዜጠኝነት ፣ በስመ ሰባዊ መብት ተከራካሪነት ፣በህዝቤች መካከል እልቂት የሚጭር ንግግር እየረጨ መሆኑም ይታወቃል።

እስከንድር ካልታሰረ ሀገሪቱ ወደ ማይቀርላት ጦርነት እንደምት ገባ ሰዎች ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። ምክንያቱም ደግሞ እሱ የሚሰነዝራቸው ቃላት በህዝቤች መካከል ግጭትን እየቀሰቀሰ መሆኑን ይናገራሉ።

ሰዎቹ ስቀጥሉ ለአድስ አባባ ምን እናደርግ በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የመድረክ ስብሰባም የዝህው የሽብር ተግባር ቅድመ ዝግጅት ምንም ሆኑን ነው እየተነገረው ያለው።


Geen opmerkings nie:

Plaas 'n opmerking

GMN/lOTOONNI PP WBO-TTI MKAMAN