Woensdag 10 Julie 2019

Foollee

ባለ ጎፈረው ቄሮ (ፎሌ) በኦሮሞ ገዳ ስርዓት ውስጥ ይህ እስከንድርን ሽንት በሽንት ያደረገው ባለ ጎፈረው ቄሮ ፎሌ ይባላል። ፎሌ ማለት ወጣት ስሆን ስራው ደግሞ በገዳ እርከን ውስጥ ሀገሩን ለመጠበቅ የደረሰና በእርከኑ ላይ የሚገኝ ማለት ነው። ፎሌ እያለ ሀገር አትደፈርም ፣ ማንም ቦዞነ እና ዘረ ብስ በሀገሩ ላይ ድራማ አይሰራም ። ዛሬ አንድ ባለ ጎፋሬው ፎሌ እስከንድርን ሽንት በሽንት አድርጎታል ሲባል ሰማን ይህ ጫፉ ነው እንጂ ዋናው አይደለም እስከንድር በተሰጠው ነፃነት ባግባቡ ካልተጠቀመበት ትክክለኝልውን የኦሮሞ ወጣትና ጀግንነት የሚይበት ቀን ይመጣል ። ይህ ከመፈጠሩ በፊት መንግስትም ሆነ እስከንድር በእድላቸው ባግባቡ ብጠቀሙበት መልካም ይሆናል። አንድ ህዝብ ዜጋ ነው ወይም ነባር ህዥብ ነው ሲባል ዝም ተብሎ አይደለም በባይሉ ፣ በእሴቱ ነው ። ኦሮሞም የዙህው ባለ ቤት ነው ክፉ ቀን አይምጣ እንጂ በሰማይም ሆነ በምድር ከኦሮሞ አታመልጥም ጣሊያነዊው ፃሃፊ እንዲደ ፃፈው (horror) አስፈሪ ናቸው በማለት። በርግጥ ኦሮሞ ዮዋ ነው ለእባብ እንኳን ምግብ ይሰጣል እነ እስከንድር ዘሮችን የዚህው እድል ተጠቃሚ ናቸው በኦሮሚያ ሰርቶ ለምኖ እየበሉ እየበሉ በአርሲና ጅማ ተወልዶ አድጎ ጎንደር ከተወለደው በላይ ኦሮሞን ያንቋሽሻሉ። ምክንያቱም ከአባቶቻቸው የለመዱት ወይም የወረሱት ቅናት ፣ምቀኝነት ፣ እንዲሁም ቀማኛነት ደግሞ ዋነኛው አመላቸው ነው። የሰውን ታርክ ፣ መሬት ፣ ሀብት ፣ ነጥቆ መውሰት የነፍጠኞች ነባራዊ ፀባያቸው ነው። ያ ዘመን ግን አልፏል የዛሬው ኦሮሞ አንተን በተመቸክ ቋንቋ ያናግርሃል ። በሰላም ከሆነ በሰላም ፣ በጥፊ ከመጣም ያንተ መልስ ጥፍ መሆኑ ነው ። የእስከንድር እና መሰሎቹም የዚህው ተረኛ ናቸው ። አሸባሪን ማሸበር ተፈጥሮያዊ መብት ነው ። foolle must take action against Iskandir and his gangstars team!

Saterdag 06 Julie 2019

Haati warraa shifticha Asaamminoo ragaa dabataa kennaa jirti

Haadha warraa shiftaa Asaamminoo irraa ragaan dabalataa argamaa jira _____________________________________________Haati warraa B/J Asaamminaw Tsiggee Aadde Dastaa Asaffaa qorannoo irratti qondaalli nageenyaa duraanii Naannoo Amaaraa B/J Asaamminaw Tsiggee abbaa warraa koo miti jechuun mormuusaanii dhagahame. Itti gaafatamaan waajjira bulchinsaafi nageenyaa Magaalaa Buraayyuu Obbo Solomoon Taaddasaa BBC Afaan Oromootti akka himanitti, booda garuu amananiiru. ''Homaa walirraa hin qabnu, erga gaa'ila keenyaanya hiikne turreerra'' jedhanii turan kan jedhan Obbo Solomoon, xumura irratti garuu ''ragaa gaa'ilaa fi daa'ima waliin qabaachuu akkasumas qabeenya waliin horachuu amanteetti,'' jedhaniiru. Gaazexeessituu galgala ajjeechaan raawwate B/J Asaamminaw 'dubbiste' Kunis kan ta'e, akka isaan jedhanitti, 'waraqaan gaa'elaa walii mallatteessan mana qopheessaa bulchiinsa magaalaa Buraayuuti waan argameefi'. Poolisiin gaafa Kamisaa ture mana jireenya isaanii magaalaa Buraayyuu bakka Ashawaa Meedaa jedhamuuti kan to'ate. Qorannoon itti fufu kan dubbatan Obbo Soloomon, ''Wanni haaraa adda addaa ragaadhaaf nu gargaaru argameera,'' jedhaniiru. Haa ta'u malee, hanga qorannoon xumuramutti miidiyaaf ibsuuf hin feene. Gama kaaniin, humni addaa Naannoo Amaaraa tokko magaalaa Buraayyuu keessatti to'atame 'gaafa Baahirdaaritti rakkoon dhalate dhokachuuf gara Buraayyuu dhufe' jedhaniiru. Humni addaa biraa janaraala Baahirdaaritti ajjeefaman waliin hidhata qabu eeruu haadha warraatin hordofamaa akka jiru ibsameera. Torban darbe qorannoo poolisiin mana jireenyaa B/J Asaamminaw Tsigge taasiseen meeshaa waraanaa, rasaasa, konkolaataafi ragaawwan adda addaa walitti qabuu isaa ibsuun ni yaadatama. Poolisiin maaliif to'ate? Maatii qondaala fonqolcha mootummaan shakkamanii lola irratti ajjeefaman maaliif to'ate jennee kan gaafanne qondaalli nageenyaa Buraayyuu, odeeffannoof ta'u ibsu. ''Maatii ta'un nama hin to'achiisuu, garuu qorannaa dabalataaf yeroo barbaannetti ni fayyada,'' jechuun deeggarsa seeraa akka qabu himu. ''Poolisiin maatii waan ta'anif qofa akka hin hiine, ragaa adda addaa qindeeffachuuf hidhe,'' jedhan. Sababni isaas, akka isaan jedhanitti maatiin keessumaa namni dhihoo haadha warraa nama sochii nama fonqolcha mootummaa, mootummaatin shakkame waan ta'ef akka ta'e himu. "Yaalii fonqolchaa' dabalatee rakkoolee biroof furmaatni filannoodha" Qorannoo kana karaa poolisii federaalaa Komishinii poolisii naannoo Amaaraa waliin itti fufuufi akkuma xumurameen ummataaf ifa akka ta'u kan himan. Gama kaaniin, shakkamtoonni ji'oota muraasa dura achuma Buraayyuutti kilaashii 105 waliin qabaman murtii isaanii eeggachaa jiraachuu Obbo Solomoon BBC'tti himaniiru.

Donderdag 04 Julie 2019

Sidama region

የፊታችን ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓም የሲዳማ ሕዝብ ደቡብ ከሚባል ድሪቶ ውስጥ ለማደር የማይገደድበት እና በራሱ ዕጣ ፈንታ ላይ በራሱ ምክር ቤት ራሱ ብቻ የወሰነበትን ውሳኔ የሚያጸናበት ቀን ነው ሲል ኤጄቶ የተባለው የሲዳማ የመብት አቀንቃኝ ቡደን አስታወቀ። ቡድኑ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ ከአባላቱ እና ከደጋፊዎቹ ጋር መወያየቱን በመግለፅ የሲዳማ ሕዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄ ዙሪያ ያለውን አቋም በማኅበራዊ ድረ ገጹ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መግለጫው አንዳመለከተው የሲዳማ ኤጄቶች የሲዳማ ጥያቄ እና ጥያቄው የሚፈታበት ዴሞክራሲያዊ መንገድ ሀገራዊ ለውጡን በማይናድ መሠረት ላይ የሚገነባና ኅብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝሙን የሚያጠናክር ኩነት መሆኑን እናምናለን ብሏል። የሲዳማ ክልል ጥያቄን አስመልክቶ ከየትኛውም አካል የሚሰጥ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ፡ ምላሽ ምንም አይነት ተቀባይነት አይኖረውም ያለው መግለጫው ጥያቄያችንን እና ውሳኔያችንን ለመቀልበስ የሚነዙ ማስፈራሪያዎች እና ዛቻዎች የሲዳማን ሕዝብ ጥንታዊ የጀግንነት ስነልቦና በጉልህ ካለመገንዘብ የሚመነጩ ተራ ፉከራዎች እንደሆኑ እንገነዘባለን ሲልም አትቷል። የሲዳማን ሕዝብ የነጻነት ቀን ለማጨለም እና ሃሳቡንም በተንሸዋረረ መልኩ የተረዱ አካላት ይህን ቀን የዓለም ፍጸሜ በማስመሰል የሚያሰሙትን ተራ ፕሮፓጋንዳ አምርረን እንቃወማለን ሲል መግለፁን ከሐዋሳ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ባለፈው ሰኞ ለአገሪቱ የተወካዮች ምክር ቤት ዓመታዊ የሥራ ዘገባ ባቀረቡት ወቅት ሲዳማን ጨምሮ በክልል ለመደራጀት ጥያቄ ያቀረቡ ዞኖች ለጥያቄያቸው ምላሽ እስኪሰጥ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቀዋል። ከዚህ ውጭ በኃይል እና በደቦ ለማስፈጸም የሚሞክሩ አከላት ካሉ መንግሥታቸው ሕግ ለማስከበር ወደኋላ እንደማይል ማስጠንቀቂያ አዘል የሚመስል ንግግር ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህ በእንዲህ እንዳለም ኢትዮጵያ ውስጥ በየክልሉ የሚታዩ ሽኩቻዎች የሀገሪቱን አለመረጋጋት እንዳያባብሱት ዓለም አቀፉ የቀውስ አጥኚ ቡድን አሳሰበ። ደቡብ ኢትዮጵያ ላይ የሲዳማ ሕዝብ መሪዎች ለጥያቄያቸው የፌደራል መንግሥትን አዎንታዊ ምላሽ ካላገኙ ከፊል ራስገዝ አስተዳደርነትን በመጪው ሐምሌ አጋማሽ ለማወጅ መዘጋጀታቸውን አሳውቀዋል። ለተባለው ወሳኝ ቀን የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ቢቀርም የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሕዝበ ውሳኔ እንዲሰጥበት ቀን እንዳልቆረጡ እና ዝግጅትም እንዳላደረጉ ቡድኑ ይፋ ባደረገው ዝርዝር ዘገባ ጠቅሷል። ጉዳዩ በአግባቡ ካልተያዘ በሲዳማ በኩል የሚታየው ፍላጎት አመፅን በማቀጣጠል የሀገሪቱ ጥምር መሪ ፓርቲ የገጠመውን ቀውስ ሊያባብስ እንደሚችል ክራይስስ ግሩፕ አመልክቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢል አህመድ እና የግንባሩ መሪዎች ከሲዳማ ሕዝብ መሪዎች ጋር የሚግባቡበትን መንገድ እንዲፈልጉ እና ቆየት ብለውም ለሕዝበ ውሳኔው ቀን መቁረጥ እንደሚያስፈልግ አመልክቷል።

GMN/lOTOONNI PP WBO-TTI MKAMAN