Donderdag 19 September 2019

ሴጠናዊው አባ ገብረ የሱስ ማን ነው

ያንተን ገበና ይዘን ዝም ያልነው እኔ ስለኦሮሚያ ቤተክህነት አስፈላጊነት ከሚደግፉት ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ ነገር ግን እንጀራዬ ነው እባካችሁን አትፍረዱብኝ ቢልህ ስለ ለመንከን እንጂ የመጀመርያ ቀን ለህዝቡ ለመናገር አስበን ነበር። ለማንኛውም:- ይህ ባለ ብዙ ጉድና ነዉር ባለቤት ነው። እስቲ በጥቂት ትንሽ ስለ አባ ገብረ ኢየሱስ የጉድ ሙዳይ ይከፈትለት! 1, መካኒሳ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ አንድ የትግራይ ተወላጅ ያስቀመጠውን የፌሮ ብረት ግምቱ 400000(አራት መቶ ሺ ብር) የሚገመት የኔ ነዉ በማለት ቋመጠዉ የሸጡ በዛም ተከሰዉ ሶስት ዓመት ተፈርዶባቸው ቃሊቲ ተስሮ ተፈተዋል። 2.በደረቅ ቼክ ወንጀል ብር ሳይኖራቸዉ ለተለያዩ ሰወች በመስጠት ተከሰዉ ተቀተዋል። 3.ወጣት ሴት እህቶቻችን ወደ ውጪ ሀገር እልካችኋለሁ በማለት ብዙዎችን ከክብር አሳንሰዋቸውል። 4.በአሁኑ ሰዓት ሰሚት አካባቢ መነኩሴ ነኛ ያለው ይህ ግለሰብ አግብተው ዘመናዊ ቤት ሰርቶ እየወለደ እየተዋለደ እየኖረ ይገኛል ። Share በማድረግ የአጭበርባሪዎች ምስጢር ለአለም እንድ ደርስ አግዙን።

Geen opmerkings nie:

Plaas 'n opmerking

GMN/lOTOONNI PP WBO-TTI MKAMAN